ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ወሰን አሳዬ የተባለ እስረኛ በአሜሪካ ለመታከም ከነበረበት ሆስፒታል በማምለጡ በአሁኑ ሰዓት በሰሜን ቨርጂኒያ ሽብር ተፈጥሯል በርካታ ፓሊሶች እንዲሁም የስዋት(SWAT) ቡድን ሀይል በቦታ እያፈላለጉት ይገኛሉ።
ፓሊስ በጣም አደገኛ ነው ብሎታል። በርካታ መንገዶች ሆስፒታሉ ተዘግቷል።
በአካባቢው የሚገኙ ነዋሪዎች በሮቻቸውን እንዲዘጉ ታዘዋል። በአካባቢው ያለውን ሁኔታ ኤቢሲ(ABC) የቴሌቪዥን ጣቢያ በሰበር ዜናው እንዲህ አቅርቦታል።
No comments:
Post a Comment